
የስደተኞችምክርቤትያማክራልእናሰዎችንያግዛል፣እንደዚ ላሉ
· በጥገኝነት ሂደት ወይም በፍርድ ቤት ሂደት ላይ ያሉ፣
· Aufenthaltserlaubnis nach den §§ 25.3, 25.4, 25.5 AufenthG ካላቸው,
· Duldungይዘትወይም
· በሃገራዊ ሕግ ወይም በአውሮፓ ደንብ መሰረትAufenthaltserlaubnisበዚህ ሕግ§§ 23.1, bzw. 24.1 AufenthG ካላቸው,
· ያለ ሕጋዊ መቆያከሆኑ,
· በWiderrufsverfahrenላይ ከሆኑ
እንዲሁም የቤተሰብ አባላት፣የቤተክርስቲያን ማህበሮች እና አጋዢ ግሩፖች እኛን ማግኘት ትችላላቹ.
ማማከር እና ማገዝ ስራችን ነው:
· በAsyl-/Dublinሂደት
· ለAufenthaltሁኔታ
· በ ሶሻል መብት, ለምሳሌ.Asylbewerberleistungsgesetz
· ለቤተክርስቲያን ጥገኝነት ጥያቄዎች
· በHärtefallkommissionፍለጋ
· በ ቤተሰብ ማ ገናኘት ጉዳይ
· በግል ጥል ጉዳዮች
· በ ስራፍቃድ ጉዳዮች
Aufenthaltserlaubnisበዚህ ሕግ መ ሰረት § 25.2 AufenthG ያላቸው ስደተኞች የቤተሰብ ግንኙነት እኛጋ ምክር ማ ግኘትና ደግሞ ቤተሰብ ለማ ገናኘት በ Familienzusammenführungsfonds des DW Hessen und DW Deutschland መ መ ዝገብ ይቻላል.
እንዲሁም የስደተኞቹ ፍላጎት እንዲሟላ በብዙ ስርጭታችን እንቆማለን
ክፍት መነጋገሪያ ጊዜ:
Kassel:ሁል ጌዜ ሐሙስ14:00 – 16:00
Wolfhagen:ሁል ጌዜ ረቡዕ 13:00 – 15:00
ቀጠሮዎች አስቀድሞ በንግግር