
የስደተኞች ምክር ቤት ያማክራል እና ሰዎችን ያግዛል፣እንደዚ ላሉ
· በጥገኝነት ሂደት ወይም በፍርድ ቤት ሂደት ላይ ያሉ፣
· Aufenthaltserlaubnis nach den §§ 25.3, 25.4, 25.5 AufenthG ካላቸው,
· Duldung ይዘት ወይም
· በሃገራዊ ሕግ ወይም በአውሮፓ ደንብ መ ሰረት Aufenthaltserlaubnis በዚህ ሕግ §§ 23.1, bzw. 24.1 AufenthG ካላቸው,
· ያለ ሕጋዊ መቆያ ከሆኑ,
· በ Widerrufsverfahren ላይ ከሆኑ
እንዲሁም የቤተሰብ አባላት፣ የቤተክርስቲያን ማ ህበሮች እና አጋዢ ግሩፖች እኛን ማ ግኘት ትችላላቹ.
ማ ማ ከር እና ማ ገዝ ስራችን ነው:
· በ Asyl-/Dublin ሂደት
· ለ Aufenthalt ሁኔታ
· በ ሶሻል መብት, ለምሳሌ. Asylbewerberleistungsgesetz
· ለቤተክርስቲያን ጥገኝነት ጥያቄዎች
· በ Härtefallkommission ፍለጋ
· በ ቤተሰብ ማ ገናኘት ጉዳይ
· በግል ጥል ጉዳዮች
· በ ስራፍቃድ ጉዳዮች
Aufenthaltserlaubnis በዚህ ሕግ መ ሰረት § 25.2 AufenthG ያላቸው ስደተኞች የቤተሰብ ግንኙነት እኛጋ ምክር ማ ግኘትና ደግሞ ቤተሰብ ለማ ገናኘት በ Familienzusammenführungsfonds des DW Hessen und DW Deutschland መ መ ዝገብ ይቻላል.
እንዲሁም የስደተኞቹ ፍላጎት እንዲሟላ በብዙ ስርጭታችን እንቆማለን
ክፍት መነጋገሪያ ጊዜ:
Kassel: ሁል ጌዜ ሐሙስ 14:00 – 16:00
Wolfhagen: ሁል ጌዜ ረቡዕ 13:00 – 15:00
ቀጠሮዎች አስቀድሞ በንግግር